بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَـٰنِ ٱلرَّحِيمِ
أَلَمْ نَشْرَحْ لَكَ صَدْرَكَ1
Alam nashrah laka sadrak
ልብህን ለአንተ አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሃል)፡፡
وَوَضَعْنَا عَنكَ وِزْرَكَ2
Wa wa d'ana 'anka wizrak
ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡
ٱلَّذِىٓ أَنقَضَ ظَهْرَكَ3
Allazee anqada zahrak
ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡
وَرَفَعْنَا لَكَ ذِكْرَكَ4
Wa raf 'ana laka zikrak
መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡
فَإِنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًا5
Fa inna ma'al usri yusra
ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡
إِنَّ مَعَ ٱلْعُسْرِ يُسْرًۭا6
Inna ma'al 'usri yusra
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡
فَإِذَا فَرَغْتَ فَٱنصَبْ7
Fa iza faragh ta fansab
በጨረስክም ጊዜ ልፋ፡፡ (ቀጥል)፡፡
وَإِلَىٰ رَبِّكَ فَٱرْغَب8
Wa ilaa rabbika far ghab
ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል፡፡
Ash-Sharh (الشرح) — PDF
8 አንቀጾች • ~1 A4
የሱራ ቁጥር 94 / 114
Ash-Sharh (الشرح)
ስለ ሱራው Ash-Sharh
ሱረቱ Ash-Sharh (الشرح) የቅዱስ ቁርኣን 94ኛ ምዕራፍ ናት። ይህች ሱራ በመካ የወረደች (መኪያህ) ስትሆን 8 አንቀጾችን ይዛለች።
የሱራው ማብራሪያ፡ ሱረቱ Ash-Sharh (الشرح) በመካ የወረደች (መኪያህ) ስትሆን 8 የተከበሩ አንቀጾችን ይዛለች።
ዋና ዋና ርዕሶች፡ የተውሂድ እምነት፣ መልካም ስነ-ምግባር እና የመጨረሻው ቀን እውነታ።
ምንጭ: የቅዱስ ቁርኣን አማርኛ ተፍሲር
ንባብ አዳምጥ: Ash-Sharh
Mishary Rashid Alafasy
AbdulBaset AbdulSamad
Mahmoud Khalil Al-Husary
Abdur-Rahman As-Sudais
ተደጋግመው የሚጠየቁ ጥያቄዎች — Ash-Sharh (الشرح)
Q1.ሱረቱ Ash-Sharh (الشرح) በቁርኣን ውስጥ የት ይገኛል?
ሱረቱ Ash-Sharh ከቁርኣን 114 ሱራዎች 94ኛው ምዕራፍ ሲሆን መካዊ ሱራ ነው።
Q2.ሱረቱ Ash-Sharh በየትኛው ጁዝ ውስጥ ይገኛል?
ሱረቱ Ash-Sharh በቁርኣን ጁዝ 30 ውስጥ ይገኛል።
Q3.ሱረቱ Ash-Sharh ስንት አንቀጾች አሉት?
ሱረቱ Ash-Sharh 8 አንቀጾች አሉት።
Q4.ሱረቱ Ash-Sharhን በአማርኛ ትርጉም ማንበብ እችላለሁ?
አዎ። በQuranPak ላይ ሱረቱ Ash-Sharhን በዓረብኛ ጽሑፍ እና በአማርኛ ትርጉም (ሳዲቅ እና ሳኒ (Sadiq & Sani)) ማንበብ እና የድምፅ ንባቡን ማዳመጥ ይችላሉ።